በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያ ሆስፒታል ``Cure Blindness``ከተባለ መንግስታዊ ካልሆነ ግብረሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር ነፃ የአይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና በዘመቻ መልክ እየተሰጠ ይገኛል።

ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ሐምሌ 09/2017 ዓ.ም

በሀገራችን በአይን ህክምና ዙሪያ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ከሚሠሩት ግብረሰናይ ድርጅቶች መካከል አንዱ የሆነው ``Cure blindness project``ከቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያ ሆስፒታል ጋር የመግባቢያ ስምምነት በመፍጠር ለበርካታ ዞሮች ከክፍያ ነፃ የሆነ የአይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና ከመስጠቱም በላይ በርካታ የህክምና መሣሪያዎችን ጭምር ለግሷል።

በመሆኑም በተመሳሳይ መልኩ ከድርጅቱ ጋር በመተባበር ነፃ የአይን ሞራ ግርዶሽ የቀዶ ህክምና አገልግሎት ከሐምሌ 7/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ የአይን ህክምና አገልግሎት በዘመቻ መልክ በማስተማሪያ ሆስፒታሉ እየተሰጠ ይገኛል።

PhD Dissertation Defense, College of Business and Economics, Department of Economics.

June 17/2025: Bule Hora University

Mr. Defaru Adugna Faye successfully defended his PhD dissertation on June 17, 2025. The defense ceremony began with opening remarks and a welcome speech for guests by Mr. Mandho Ganale, Dean of the College of Business and Economics

Mr. Dafar's dissertation is entitled " Interplay between Capital inflow, Institutional quality and Agricultural productivity: Implications for sub-saharan Africa Economic growth, examined by a distinguished panel.

Bule Hora University and University of Piraeus Formalize Partnership with Signed Memorandum of Understanding (MoU)

Bule Hora University, Jun,4/2017:
Bule Hora University (BHU) and the University of Piraeus (UP) have officially signed a Memorandum of Understanding (MoU), marking a new partnership aimed at enhancing academic and research collaboration.
The University of Piraeus, situated in Greece, is a renowned institution dedicated to excellence in teaching and research, with a strong emphasis on economics, business, and maritime studies.

በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ሕገ- ወጥ የሰዎች ዝውውርና የመንገድ ደህንነትን በሚመለከት ለተለያዩ ባለድርሻ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ተሰጠ።

ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ፣ ግንቦት 26፣2017 ዓ.ም (ቡሆዩ)
የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠናው በዩኒቨርሲቲው ማህብረሰብ አገልግሎት እንዲሁም በማህብረሰብ ሳይንስና ስነ ሰብ ኮሌጅ የጋራ ትብብር የተዘጋጀ ሲሆን ከምዕራብ ጉጂ ዞን እና ከቡሌ ሆራ ከተማ አስተዳደር ፣የዞንና የከተማ ፍ/ቤት ፕሬዝዳንቶች፣የዞንና የከተማ አቃበ ህግ ባለሙያዎች፣የዞንና የከተማ ትራንስፖርትና መንገድ ደህንነት ጽ/ቤት የሥራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች፣የዞንና የከተማ ትምህርት ጽ/ቤቶች ባለሙያዎች፣ከሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ጽ/ቤት እና ከጉጂ ዞን የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ተሳትፏል።

Pages