Visited the Laboratory Status of the University.

March 16/07/14 E.C.
Visited the Laboratory Status of the University.
**********
In Bule Hora University Laboratory Coordinator Directorate with Academic Vice president Dr. Tamiru Anole , College Deans and Department heads together Visited the Laboratory Status of the University.
We Strive for Excellence!
መጋብት 16/07/14 ዓ.ም
በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በየኮሌጆች ስር ያሉ ላቦራቶሪዎች ጉብኝት ተካሄደ
**********
በቡሌ ሆራ ዪንቨርስቲ የላብራቶሪ አስተባባር ዳይሬክቶሬት ከአካዳሚክ ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ታምሩ አኖሌ : ከኮሌጅ ዲኖች እና ከት/ክፍሎች ሃላፊ ጋር በመሆን የዩኒቨርሲቲዉ ኮሌጆች ላቦራቶሪ ያሉበትን ደረጃ ጎብኝተዋል።
ለላቀ ለዉጥ እንተጋለን!!