ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

ጥቅምት 07/2016 ዓ.ም
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች የተረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ  አመልካቾችን ባሉት ክፍት ስራ ቦታዎች /ለአካዳሚክ መምህርነት/ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል። ስለሆነም
የሁሉም የስራ መደቦች የቅጥር ሁኔታ በውል ሆኖ በከፍተኛ ትምህርት ተቋም አስራር መሰረት ይሆናል
የደሞዝ ሁኔታ- በክፍተኛ ትምህርት ተቋማት የደሞዝ ስኬል መሰረት
ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ
ለወንድ MA/MSc (ሁለተኛ ዲግሪ) አመልካቾች CGPA 3.5 እና ከዚያ በላይ ሆኖ የመጀመሪያ ዲግሪ CGPA 3.0 እና ከዚያ በላይ ያለው
ለሴት  MA/MSc (ሁለተኛ ዲግሪ) አመልካቾች የMA/MSc CGPA 3.35 እና ከዚያ በላይ ሆኖ የመጀመሪያ ዲግሪ CGPA 2.75 እና ክዚያ በላይ ያላት

ለፕሬዝዳንትነት የወጣው ማስታውቂያ ውጤት

ነሃሴ 30/2015 ዓ.ም
ለቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት የስራ መደብ በወጣ ማስታወቂያ ያመለከታችሁ አመልካቶች የተጣራ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ   ውጤታችሁ እንደምከተለዉ ተገልጿል ፡፡

Pages