የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች የ2014 ዓ.ም አፈፃፀም ረፖርት፣

የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች የ2014 ዓ.ም አፈፃፀም ረፖርት፣
የ2015 ዓ.ም የጸደቀ በጀት፣ የ2015 ዓ.ም የግዥ ፍላጎት እንድሁም አዲስ የሰራተኛ መዋቅር ላይ ውይይት አደረጉ::
ውይይቱ 4 መሰረታዊ አጀንዳዎችን የያዘ ሲሆን፡-
1. የ2014 ዓ.ም የስራ አፍፃፀመ ረፖርት
2. የ2015 ዓ.ም የግዥ ፍላጎት
3. የ2015 ዓ.ም ለዩኒቨርሲቲው በጸደቀ በጀት እና
4. አዲስ የሰራተኞች መዋቀር ዙሪያ በውይይት ተካይድዋል::
ከውይይቱ ተሳታፊዎች ለተነሱ ጥያቄዎች የዩኒቨርሲቲው ተወካይ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ታምሩ አኖሌ ምላሽ እና ማብራርያ ሰተውበታል::
‘’ከዝህ በፍት ህጉን ያልጠበቀ የግዥ አፍፃፀም ስህተት ድጋሚ እንዳይሰሩ እና ህጉን ያልጠበቀ የግዥ ስረዓትን ለማጥፍት በትጋት መስራት አለብን::’’ ብለዋል- ዶ/ር ታምሩ አኖሌ::
አንዳንድ ከባለድርሻ አካላት የተነሱ ጥያቄዎችን እንደግብዓት በመውሰድ ወደፊት በትኩረት እንደሚሰራባችውም በውይይቱ ተገልጸዋል::
ለላቀ ለውጥ እንተጋለን!
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ