The first symposium on "Business and Management Science for Sustainable Development"
Posted by admin on Friday, 2 April 2021መጋቢት 11/2013 ዓ.ም (ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ )
በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ "Business and Management Science for Sustainable Development" በሚል ፅንሰ ሀሳብ ታላቅ ሀገር አቀፍ ሲምፖዚየም ተካሄደ።
********************************************
በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ "Business and Management Science for Sustainable Development" በሚል ፅንሰ ሀሳብ ታላቅ ሀገር አቀፍ ሲምፖዚየም ተካሄደ።
በሲንፖዚየሙ ላይ የዩንቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ጫላ ዋታን ጨምሮ የኦሮሚያ ኢኮኖሚ አሶሴሽን መስራች እና ፕሬዝዳት እንዲሁም በአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያ መንግስት አደጋ መከላከል ከፍተኛ አማካሪ ዶ/ር ጉቱ ቴሶ ተገኝተዋል።